Äthiopisch Orthodoxe Tewahedo Debre Bistrat St. Gabriel Kirchengemeinde München e.V.
በጀርመን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤተክርስትያን፣የሙኒክ ደብረ  ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን 

              ለሙንሽን ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሰበካ አባላት በሙሉ

የስብስባ ጥሪ

የቤተክርስቲያናችን E.V ሕገደንብን በሚመለከት የተወሰኑ ለውጦች እንድናደርግ ከፍርድ ቤት መልእክት ስለመጣ ይህንንም ለማስፈጸም ጠቅላላ ጉባኤ መጠራት ስላለበት Dezember 14 ቀን 2025 ከቅዳሴ በኋላ በሚኖረው አጭር ስብሰባ ሁላችሁም እንድትገኙ በትህትና እናሳስባለን 


  የሙንሽን ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር